New Song by Abel Tesfaye The Weeknd – Call Out My Name

The internationally renowned artist Abel Tesfaye AKA the Weeknd, went emotional when he performed his new song, Call out my name .  According to people.com, Abel was spotted with teary eyes during his performance at the Coachella festival . Selena was not at the festival while Justin Bieber made an appearance. Fans around the world suspected this song is about his ex Selena Gomez.

ትውልደ ኢትዮጵያዊ የ ዘር ሃረግ ያለው ታዋቂው ድምፃዊ ኣቤል ተስፋዬ ኣዲስ ኣልበም በ ከፍተኛ ሁኔታ እየተደመጠ ነውበተለይም ስለ ቀድሞ ፍቅረኛው እንደዘፈነው የሚገመተው ኮል ኣውት ማይ ኔም ዘፈኑ ተወዳጅ ሆኗል ፤

The Ethiopian origin Canadian R&B sensation, The weeknd released his album in recent weeks .  The New album, My dear melancholy has been receiving good ratings globally. Many of his fans found a connection to Abel’s earliest tunes. Please clik the link at the bottom for Abel Tesfaye’s new song Call Out My Name .

፤ የዚህ ዘፈን የሙዚቃ ቪዲዮ ላይ ኣስተያየት የሰጡ ኣድናቂዎቹ ዘ ዊኬንድ ወደ ቀድሞ የ ኣዘፈፈን ዘይቤው በመመለሱ እንደተደሰቱ ነግረውታል፥፥ ከቀድሞ ፍረኛው ታዋቂዋ ሰሊና ጎሜዝ ጋር መለያየቱ ጎድቶታል እየተባለ የሚወራበት ዘዊኬንድ ይህንን ዘፈን በስሜት ሲጫወት እንባ እንደተናነቀው ተዘግቧል
በ ካናዳም ሆነ በ ኣለም ደረጃ በሙዚቃ ኢንደስትሪው ውስጥ ከፍተኛ ተፅእኖ ካላቸው ኣርቲስቶች ኣንዱ ነው ኣቤል ፤፤ የ ዘ ዊኬንድን ኣዲስ ዜማ እንጋብዛችሁ

Photo : The weeknd -facebook

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x