The Crown Council of Ethiopia To Recognize The Last American President of Haromaya University

The Crown Council of Ethiopia will recognize individuals that contributed to the development of education in Ethiopia . One of the recipients will be Dr.Clyde Kindell, the last American President of Alemaya College 1960-1966 .  He will be recognized for his relentless efforts for the development of the present day Haramaya University . The then Alemaya Univesity was established and developed through a collaboration of the Ethiopian government and the Oklohama State University 

Dr. Kindell,now 90, willbe honored at a ceremony on April 17, 2018 and will take his award from  The President of the  Crown Council of Ethiopia, HIH Prince Ermias Sahle Selassie. Other recipients include  Dr.Ted Vestal, Joy and Conrad Evans, Dr.Barb Stoecker  and Chief Johnny Corbin.

የ ዘውድ ምክር ቤት በ ኣፄ ሓይለ ስላሴ ዘመን ለ ኣኢትዮጵያ የተምህርት እድገት ኣስተዋፃኦ ላደረጉት ዶክተረ ኬንድስ እውቅና ሊሰጥ ነው

የ ኢንፊኒቲ ዌልዝ ማኔጅመንት መስራች እና ስራ ኣስኪያጅ ኣቶ በመለኮት ተዋህደ ለ ኢትዮ ፊደል በላኩት መግለጫ እንዳሉት የ ቀድሞው ኣለማያ የ ኣሁኑ ሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደ የሆኑት ዶክተር ኬንድል በ መጭው ሳምንት ሽልማታቸውን ይቀበላሉ

በ ኦክሎሃማ ዩኒቨርሲቲ በሚደረገው ስነስርኣት ሽልማቱን የሚሰጡት ልኡል  ኤርምያስ ሳህለ ስላሴ ናቸው ፤፤ የ ዘጠና ኣመቱ ኣዛውንት ዶክተር ኬንድል ፖይንት ፎር በተባለ ፕሮግራም ኣማካይነት በ ኣሜሪካ እና ኢትዮጵያ መንግስታት ትብብር ኣለማያ ዩኒቨርሲቲን ለማሳደግ በ ፕሬዝደንትነት ኣገልግለዋል

በዚሁ ስነስርኣት ላይ ኣፄ ሓይለ ስላሴ በ ኦክሎሃማ ዩኒቨርሲቲ ያደረጉት ጉብኝት 64 ኛ ኣመት ይታሰባል

Contributed By Alem Berhanu 

 

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x