Two Famous Ethiopian Artists in Toronto for Concerts . ሁለትታዋቂ ኢትዮጵያዊ ድምጻውያን ቶሮንቶ ከተማ ገብተዋል፥፥

ሁለት ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ድምጻውያን ቶሮንቶ ከተማ ገብተዋል፥፥

Two famous Ethiopian singers are in Toronto . The legendary Tewodros Tadesse will be performing at the Sackville street hall along with other Toronto based artists . Tewodros arrived in Toronto yesterday . 

አንጋፋው ቴዎድሮስ ታደሰ የፊታችን ቅዳሜ ዳንዳስ እና ፓርላመንት  237 ሳክቪል በሚገኘውኣዳራሽ ለ ዳግም ትንሳኤ የ ሙዚቃ ኮንሰርቱን ያቀርባል::  በ 1980ዎቹ የ ኢትዮጵያ የ ሙዚቃ ፈርጦች ኣንዱ የሆነው ቴዎድሮስ ታደሰ ዜማዎቹ የማይጠገቡ እና ዘመን ተሻጋሪ እንደሆኑ የሙዚቃ ኣፍቃሪያን ይናገራሉ

በቅርብ ግዜ ከፈተኛ ተወዳጅነትን እያገኘ የመጣው የ ኦሮምኛ ሙዚቃ ድምጻዊ ሓጫሉ ሁንዴሳም እንደዚሁ የካናዳ የሙዚቃ ኮንሰርቱን ለማድረግ ዛሬ ቶሮንቶ ገብቷል ፥፥ በ ኣፋን ኦሮሞ ሙዚቃ ውስጥ ትልቅ ለውጥ ያመጣ የሚባለው ሓጫሉ በቅድሚያ በካልጋሪ ከተማ በመቀጠል ደግሞ በዛራ ኢንተርቴይንመንት ኣዘጋጅነት በ ሜይ 5 እዚህ ቶሮንቶ የሙዚቃ ስራውን ያቀርባል::

Another Ethiopian artist Hachalu Hundessa, One of the prominent voices in the Oromo Music, will be rocking Canada with his music in the coming weeks .  Hachalu’s Canadian tour will kick off with a concert in Calgary . According to Zara Entertainment, Hachalu is scheduled to perform in Toronto on May 5, 2018 . 

 

 

 

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x