Ethiopian Music is Amazing -Ruth B . የኢትዮጵያ ሙዚቃ ኣስገራሚ ነው – ሩት በርሄ

የኢትዮጵያ ሙዚቃ ኣስገራሚ ዕና የዳበረ ዜማ ያለው እንደሆነ ታዋቂዋ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ካናዳዊ የ ጁኖ ተሸላሚ ኣርቲስት ሩት በርሄ ተናገረች
የካናዳ ኤድመንተን ነዋሪዋ ሩት በርሄ በመድረክ ሰሟ ሩት ቢ በመባል ትታወቃለች:: ባለፈው ኣመት የጁኖ ሽልማትን በምርጥ ኣዲስ ድምጻዊ ዘርፍም ተቀብላለች

 

ሩት ከ ሲቢሲ ተለቪዝን ጋር ባደረገችው ቃለ ምልልስ የ ሙዚቃ ስራ ኣጀማመሯን እና ኣሁን ያለችበትን ሁኔታ ተናግራለች

 አንችም ታዋቂው አቤል ተስፋየ (ዘ ዊኬንድም) ስኬታማ ናችሁ ኢትዮጵያ እና የሂፕ ሃፕ ሙዚቃ ሰኬታችሁ የኣጋጣሚ ነው ወይ ተብላ ተጠይቃ ነበር
“የኢትዮጵያ ሙዚቃ ኣስገራሚ ነው፥፥ ዜማውም የዳበረ ነው፥፥ ምናልባትም የእዛ ተፅእኖ ይሆናል” ብላለች
 የሩትን ቃለ ምልልስ ሙሉውን ይህን ሊንክ በመክፈት ይከታተሉ

The  Ethiopian born Canadia  singer Ruth B said Ethiopian Music ia amazing .
The Juno award winner Ruth B sat down with CBC TV’s co host Ian Hanomaning to discuss her humble beginnings and her swift raise to fame .
Ruth reflected  on how social media helped her in her career and on keeping  her own distinct style. Asked if being from Ethiopian background has some thing to do with her success and that of The Weeknd, Ruth says “Ethiopian music is amazing and it is really rich melodically if you listen to it .so, may be that has some thing to do with it ”
Please watch Ruth B’s interview with CBC clicking the link below .

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x