የኣድዋ ድል በቶሮንቶ ይከበራል The Victory of Adwa to be Celebrated in Toronto February 24

ጀግኖች ኢትዮጵያውያን የወራሪውን የጣሊያን ጦር ያሽነፉበት እና ለቀረው አፍሪካ የነፃነት ፋና ወጊ የሆኑበት የኣድዋ ድል በኣል: በ ቶሮንቶ ካናዳ ይከበራል

The 122nd Anniversary of the Victory of Adwa will be celebrated in Toronto Canada on February 24, 2018 AT 3 p.m. AT 444 Sherburne Street .

የኣድዋ ድል : የ ጥቁር ህዝቦች ታሪክ እና የ ኢትዮጵያውያን ቅርስ ወር በቶሮንቶ በ ኣንድነት ይከበራሉ፥፥ ኣዘጋጁ የ ኢትዮጵያውያን ማህበር በቶሮንቶ እና ኣካባቢው ነው :: የ ሐዲስ ንጋት የ ኪነ ጥበብ መድረክ የሰብሰብ በሉ የ ዳንስ ቡድን ኣባላት እንዲሁም ሌሎች ኣርቲስቶች ይሳተፋሉ::
ዝግጅቱ የ ፊታችን ቅዳሜ ሸርበርን እና ብሉር ኣቅራቢያ በሚገኘው 444 ሸርበርን ስትሪት ኣዳራሽ ከ 3 ፒ ኤም ኣንስቶ ይካሄዳል

The Ethiopian Association in GTA and Surrounding Regions will be hosting this event where the victory of Adwa , Black History Month and Ethiopian Heritage month will be celebrated .
Haddis Nigat Arts Forum , Seb Seb Belu Dance Group and various artists are expected to perform.
Ethiopians around the world celebrate the victory of Adwa where Ethiopian patriots defeated the Italian colonizers 122 years ago.

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x