Little Ethiopia in Vegas.ትንሿ ኢትዬጵያ በቬጋስ

A little  Ethiopia in Vegas area is becoming a reality . 

በአሜሪካ ቬጋስ ኣንድ አካባቢ ትንሿ ኢትዬጵያ ሊባል ነው::

The first  Ethiopian American elected to office in US and the  member of Assembly ,Alexander Assefa, put forward the recommendations to the county.

Read More form this link.

https://www.fox5vegas.com/news/local/ethiopian-neighborhood-in-las-vegas-could-get-official-designation/article_cdcbf314-befa-11e9-9729-cb525c116c3c.html

በአሜሪካ ቬጋስ ኣንድ አካባቢ ትንሿ ኢትዬጵያ ሊባል ነው።

አካባቢው በ ኢትዮጵያ የሚሰየመው በአካባቢው በርካታ የ ኢትዮጵያ ንግድ ቤቶች እና ኢትዮጵያ ውያን ነዋሪዎች ስላሉ ነው።የአሜሪካ አሴምብሊ አባል የሆኑት ኢትዬጵያዊዉ አሌግዛንደር አሰፋ የቬጋስን አንድ አካባቢ ትንሿ ኢትዮጵያ ለማስባል ጥረታቸውን እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።ፍላሚንጎ እና ዲኮቱር የተባሉ ጎዳናዎች አቅራቢያ ከ60 በላይ የ ኢትዮጵያውያን ድርጅቶች አሉ ብለዋል;; የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ማህበረሰቦች አባል ኮኪ ዮሐንስ ደግሞ ብዙ ድርጅቶች በመኖራቸው ስሙ ይገባናል በዚህም ተደስቻለሁ ብለዋል::

በቶሮንቶ ካናዳም የዳንፎርዝ እና ግሪንውድ አካባቢን ትንሿ ኢትዮጵያ በሚል ለማሰየም የቀድሞው የቶሮንቶ ካውንስል ተወዳዳሪ ሳሙኤል ጌታቸው አነሳሽነት ጥረት ተደርጎ ነበር።

Photo Lasvegas Sun

Yohannes Ayalew

Related Posts

Read also x