Nama New Ethiopian Music Nazerith Hailemariam

የናዝሬት ሃይለማርያም “ናማ”  ነጠላ ዜማ ተለቀቀ
 የ ናዝሬት ሃይለማርያም”ናማ”  ነጠላ ዜማ   የሙዚቃ ክሊፕ ኣርቲስት ኣለም ጸሃይ ወዳጆን ጨምሮ ሌሎች በርካታ ታዋቂ ኣርቲስቶች በተገኙበት ደማቅ ዝግጅት ተመርቋል 
 
ናዝሬት በ ስራዋ ያበረታቷትን ሁሉ ኣመስግናለች ፤፤ ናዝሬት በሰሜን ኣሜሪካ ከሚገኙ ድምጻውያን መካከል በቅርቡ እውቅናን እያገኘች የመጣች ናት
ክሊፑን እንጋብዛችሁ
This is the new clip from up and coming artist Nazerith Hailemariam . 
 
https://www.youtube.com/watch?v=3FShVEwqLzY
 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x