New Amharic book “Athegim” by Emebet Mengiste

የደራሲ እመቤት መንግስቴ ኣትሄጂም መጽሀፍ በ ቶሮንቶ ተመረቀ ። የ ኣጫጭር ልብ ወለድ ስብስብ የሆነው ኣትሄጂም መጽሃፍ ከ ኣመታት በፊት ከ ኣገሯ ለመውጣት አንቅፋት የገጠማትን ሴት ሂወት ይዳስሳል

በ ቶሮንቶው የሀዲስ ንጋት የ ኪነጥበብ መድረክ ወርሃዊ ዝግጅት ላይ መጽሀፏን ያስመረቀችው ደራሲ እመቤት በተለይ ለ ኢትዮ ፊደል ዳት ካም እንደተናገረችው መጽሀፉ የ ኣበዛኞቻችን የ ሰሜን ኣሜሪካ ህይወት የሚዳስሱ ጭብጦች ኣሉት 

በእለትተእለት ኑሮ የ ሚያጋጥሙን እና የማንወያይባቸውን ጉዳዮች በ ድርሰቷ በ ማንሳት ኣንባቢው እንዲወያይ ማድረግ እንደምትፈልግ ተናግራለች

የሀዲስ ንጋት የ ኪነ ጥበብ መድረክ ኣባላት በ መጽሀፉ ዙሪያ በሳል ኣስተያየቶችን ሰተዋል  ደራሲ እመቤት ኣትሄጂም መጽሃፍ በ ቶሮንቶ ጣና ማተሚያ ቤት ይገኛል
 ኣማዞን ላይም ኦንላይን መግዛት እንደሚቻል እመቤት ነግራናለች;;

ደራሲዋ ከዚ ቀደምየንጉስ ልጅ እና የህልም ህልም የተሰኙ ሁለት መጻህፍትን ለንባብ ኣብቅታለች ፥፥ በ ኣትላንታ የሚተላለፍ የ ሬድዮ ፕሮግራምም ኣላት

A new Amharic book , “Athegim” was launched in Toronto . Authored by Emebet Mengiste, the book is a collection of short stories mainly plotted around the lives of the Ethiopian diaspora. In an exclusive interview with ethiofidel.com, Emebet told Johnny Ayalew, producer of ethiofidel.com that she wanted to encourage open dialogue , peace and love among the people in the diaspora. ” Even if you can not be of help , please don’t be a barrier to some one ” 

Emebt , a professional Fedreal civil servant in Atlanta, also hosts a radio show . She already published two books . Her recent “Athegim   will be available at Tana Printers in Toronto and online on Amazon.com.

The event held at Hirut Ethiopian Restaurant in Toronto was hosted by Haddis Nigat Arts Forum. 

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x