Leza Radio Listner’s Choice Award Winners

The Addis based “Leza” radio show on Sheger Fm awarded Ethioian artists based on its listener’s choice . Hosted by Birhanu Digafe, the radio program has been running the listeners’ choice award for the past five years .

 teddy leza

Here is the list of winners for 2015 .  

5ኛው የ ሸገር ሬድዮ ለዛ ፕሮግራም የአድማጮች የኪነጥበብ ስራዎች ሽልማት ፡ኣሸናፊዎችን እናስነብባችሁ

 በዓመቱ ምርጥ የፊልም ማጀቢያ ዘርፍ አሸናፊ በሐርየት ፡ ፀደኒያ ገ/ማርቆስ  

የዓመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ ዘርፍ አሸናፊ ፡ የቴዎድሮስ ካሳሁን፣ሰባ ደረጃ  ምርጥ አዲስ ድምጻዊ ዘርፍ አሸናፊ፣ ዳን አድማሱ፡

ምርጥ ተዋናይት ዘርፍ አሸናፊ፣ አዚዛ አህመድ  ምርጥ ተዋናይ ዘርፍ አሸናፊ፣ ግሩም ኤርሚያ  የዓመቱ የሕይወት ዘመን ተሸላሚ፣ አለማየሁ እሸቴ

ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ ዘርፍ አሸናፊ፣ ዮሴፍ ገብሬ ምርጥ አልበም፣ የአብነት አጎናፍር፣ አስታራ  የዓመቱ ምርጥ ፊልም ዘርፍ አሸናፊ፣ ሰኔ 30

 Photo from Leza Radio 

 

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x