Balageru Idol spectacular finish- a platform for upcoming artisits

ባላገሩ አይዶል አሸናፊዎች ተሸለሙ ዳዊት ጽጌ ኣንደኛ ኢሳያስ ታምራት ሁለተኛ ሜላት መንገሻ ደግሞ ሶስተኛ ሆነዋል

12083827_1113961218637664_1859394973_n


ዳዊት ጽጌ 300,000  ኢሳያስ ታምራት 150,000 ሜላት መንገሻ ደግሞ 70,000  ብር ተሸልመዋል

ኣንደኛ የወጣው ዳዊት ጽጌም የ ባላገሩ ቁጥር ኣራት ዘፈንን ለመጫወት ታጭቷል በ ባላገሩ አይዶልም ሙሉ ኣልበም ይሰራለታል

ኣድናቂዎቻቸው እና ባላገሩ አይዶልን በመላው አለም የሚከታተሉ በሰጡት ድምጽ ነው ኣሸናፊዎች የተለዩት

 

Yohannes Ayalew

Related Posts

Leave a Reply

Read also x